Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ሐዋሳ ከተማ መነሃሪያ ክፍለ ከተማ በአሮጌው መነሃሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንጻ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462201970
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Security100,000/ አንድ መቶ ሺህ ብር በባንክ ዋስትና (Bid bond Guarantee) ወይም ሲፒኦ (CPO)
  • opening dateህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8: 30
  • Categories Building Construction

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ስቶር እና ካፍቴሪያ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: ኢ/ኤ/አ/ሲ/ሪ/ግ/ጨ/004/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ስቶር እና ካፍቴሪያ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ተጫራች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

ተ/ቁየስራው ዓይነትየሚገኝበት ቦታየጨረታ ማስከበሪያ / CPO/የጨረታ መዝጊያየጨረታ መክፈቻ
1ስቶር እና ካፍቴሪያ ግንባታ ሥራይርጋ ዓለም ከተማ100,000/ አንድ መቶ ሺህ ብርህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም.ከቀኑ 8:00ህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8: 30
  1. ተጫራቾች (BC/GC) ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ የዘመኑ ታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት የታክስ ክሊራንስ እና በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPA) አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች በኢፌድሪ መንግስት የግዥ አዋጅ መሰረት በግልጽ ጨረታ የሚካሄድ ይሆናል።
  3. ተጫራቾች መረጃ እና ማብራሪያ ሐዋሳ ከተማ አሮጌ አውቶቢስ ተራ አጠገብ ከሚገኘው የሲዳማ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 205 ማግኘት ይችላሉ።
  4. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000182117742 ሲዳማ ሪጅን በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሪጅኑ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 405 መግዛት ይችላሉ።
  5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሲዳማ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች በሰንጠረዡ ላይ ተጠቀሰው የብር መጠን በባንክ ዋስትና (Bid bond Guarantee) ወይም ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይከፈታል።
  8. ጨረታው ለ60 ቀናት ጸንቶ ይቆያል።
  9. የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ተለይተው መቅረብ አለባቸው።
  10. ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና ከሌሎች ከድርጅቱ የሪጅን ዘርፎች ወይም ከማንኛውም ሌላ ስልጣን ካለው ዘርፍ ጋር የውል መቋረጥ ታሪክ ያለው እና ባለፈው የውል ዘመኑ ጥሩ ያልሆነ አፈጻጸም እንደነበረው የተረጋገጠ ማንኛውም ተቋራጭ በቴክኒክ ግምገማ ወቅት የመሰረዝ መብት አለው።
  11. ማንኛውም የማጭበርበሪያ (ሐሰተኛ) ሰነዶችን ለማቅረብ መሞከር ከጨረታው ውድቅ እንዲሆን ያደርጋል።
  12. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility Sidama Region seeks contractors to build a store and cafeteria in Yirgalem town through an open tender. Open to BC/GC grade 5 or higher contractors with a renewed licence, VAT, tax clearance and PPA supplier registration.
Save Tender