Tenders

123 published today

Closing within 48 hours, soonest first.

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የሚሆን የተሸከርካሪ ጎማ ለ2 ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Buyer የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

Region South West Ethiopia Peoples

Closes 17 Sep · 1d left መስከረም 7, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን ጋዜጣ Amharic Bid security 400,000 ብር /አራት መቶ ሺህ...

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 3 ሞተር ሣይከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Buyer በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዲኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ጽ/ቤት

Region South Ethiopia Regional State

Closes 17 Sep · 1d left መስከረም 7, 2019 ዓ.ም Source Addis Zemen Amharic Bid security CPO 15,000 ብር ከባንክ የተመ...