Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 011 1 56 98 69
  • Website
  • Deadline17 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት
  • opening dateበዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጥር፡-ኢፕድ 003/2019

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች

ሎት 2.የፕሪንተር ቀለሞች

ሎት 3.የጽዳት ዕቃዎች

ሎት 4.የአይ.. ዕቃዎች

ሎት 5.የኦዶቪዥዋል እቃዎች

ስስሆነም፡- ቀጥሱ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች በውድድሩ መሳተፍ ይችሳሱ፡፡

1.     በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታክስ ከሊራንስና በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡

2.     ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመከፈል ግዥውን አስመልከቶ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ፋይናንስና ግዥ / ግዥ ቡድን በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ 16 ተከታታይ ቀናት በመውሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ ከቫት ጋር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን 4 በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸውን ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልክቶ በተዘጋጀው በፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት ግዥ ቡድን በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

3.     ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር

1.     ለሎት 1 ብር 23,850.00

2.     ለሎት 2.ብር 65,300.00

3.     ለሎት 3 ብር 25,000.00

4.     ለሎት 4 ብር 271,340.00

5.     ለሎት 5 ብር 234,100.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ቢድ ቦንድ ማስያዝ አለባቸው፡፡

4.     ጨረታው ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት ከረፋዱ 400 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 430 ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አሮጌው ፎቅ መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ምድር ላይይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን የመከፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

5.     /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 011 1 56 98 69

ኢሜይል procurement@press.et

አድራሻ፡- አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

Save Tender