Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዲኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ጽ/ቤት
  • Address ጌዲኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-16-36-46-90
  • Website
  • Deadline17 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100 ብር
  • Bid SecurityCPO 15,000 ብር ከባንክ የተመሰከረ
  • opening dateለ20 ተከታታይ ቀናት በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  • Categories Furniture And Furnishing , Electrical And Electromechanical , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 3 ሞተር ሣይከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዲኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 3 ሞተር ሣይከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማራ፡-

  1. ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው
  2. የዘመኑ ግብር የከፈለ
  3. CPO 15,000 ብር ከባንክ የተመሰከረ ማቅረብ የሚችል
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  5. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው
  6. አንድ ኦርጅናልና ኮፒ የያዘ ሰነድ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  7. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ያሸነፈበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል

ከላይ በዝርዝር የቀረቡትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 3 በ100 ብር በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ለ20 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ከዋለ በኋላ በ21ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሸጎ በ4፡30 ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ:-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916329153 /0910921610 ይደውሱ፡፡

በደቡብ ኢት/ክ/መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Tender for office furniture (Lot 1), electronics (Lot 2), and motorcycles (Lot 3) for Gedeb District Finance and Planning Office. Bidders need valid business license, tax clearance, VAT registration, supplier certificate, and CPO of 15,000 birr.
Save Tender