Tenders

0 published today

Closing within 48 hours, soonest first.

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የህንፃው የመጀመሪያ ወለል ለንግድ ሥራ አገልግሎት ማለትም ለባንኮች፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለቡና ምርት መሸጫ፣ ለፋርማሲ፣ ለቡቲክ፣ ለባህላዊ ልብስ፣ ለጌጣጌጥ፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ የምርት ናሙና ሽያጭ እና የመሳሰሉ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ስፋት ያላቸው ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::

Buyer Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)

Region Addis Ababa(city)

Closes 10 Nov · today ኅዳር 1, 2019 ዓ.ም Source ሪፖርተር Amharic Bid security የጨረታ ማስከበሪያ ሁለት በመቶ /2...