Procurement of Food oil 2018
Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals
Procurement of Fuel and Lubricants
የኮ/ቻ ከተማ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው የ2018 በጀት ዓመት የፅዳት እቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል።
Lot-002 ለሰራተኛች አገልግሎት የሚውል የሳሙና ግዥ
ለተማሪዎች የመኝታ አገልግሎት የሚዉል የአልጋ ግዥ
የሶፍት ግዥ
Procurement of Bakery machine
Procurement of Water, Electric and Maintenance Equipmen
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት
ለመደበኛ ተማሪዎች ለምግብ ግብዓትነት የሚዉል የዳቦ ዱቄት
የተማሪዎች ምግብ ግብዓት አቅርቦት ግዥ
ለሎት5:- የመረጃ ቴክኖሎጅ እና ተያያዥ እቃዎች ግዥ
Procurement of Abattoir Equipment
Procurement Of Veterinary Medicine Lab Equipment
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ROTRY DRLLING RIG MACHINERY በዘርፉ ፈቃድ ካሳ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የእንሰሳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ አርሶ አደር ቤተሰቦች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የእርባታ በጎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ማህበራት፣ ድርጅቶች ወይም ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከሉ ቅርንጫፎች በባህር ዳር እና በደሴ የሚገኙ ሲሆን የኦክስጅን ማምረቻ ማሸን ማለትም AirSep oxygen generator, HlX booster and kaeser Air compressor መለዋወጫዎችን መሳሪያዎች ግዥ ስለ ሚያስፈልጋቸው በዘርፉ የተሰማራችሁ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 1. የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ሎት 2. የውጭ ፈርኒቸር ሎት 3. የጽዳት እቃ ሉት 4, ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ሎት 5. ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የስፖርት ትጥቅ ሎት 6 ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት /ለማ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የተለያዩ የአትከልት ዘሮች ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።