በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2019 የበጀት አመት ለማሰልጠኛ የሚሆኑ መሣሪያዎች የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የህንፃ መሣሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የእንስሳት ህክምና መድኃኒት፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Rent Service
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ መደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ለጥገና በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡-
Procurement of Stationary Materials
Procurement of Printing and Publishing Services
ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBER 50,000 ኪ.ግ በሐገር በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወሪዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ጭሮ ሪጅን የመኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤርገንዶ ሞባይል ብዛታቸው 925 የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም በጀት ዘመን ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ማሽኖች ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Hotel Service
Leather Bag /lasere (Boorsaa Leezarii) Additional
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ ኪሜትር የመንገድ ጥገና ሥራ ህጋዊ በመስኩ የተሰማሩ GC 5 እና RC 5 ደረጃ ያላቸው ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በሰዓት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ ዙር በ2019 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም፡-
Procurement of Laptop Computer
Procurement of Spare Parts