Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 01133810035
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 10:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 100 /አንድ መቶ/ ብር
  • Bid Security2% በባንክ በተመሰከረ CPO
  • opening dateበዛኑ ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤርገንዶ ሞባይል ብዛታቸው 925 የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤርገንዶ ሞባይል ብዛታቸው 925 የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

የተወዳዳሪዎች መስፈርት

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ግዴታ የተወጡ ስለመሆኑ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተረሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ውስጥ የቀረቡትን ግዴታዎች አምነው መቀበል አለባቸው።
  5. ማንኛውም ተጫራች በመንግስት ግዥ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልጽ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ውስጥ በእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ከሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይቻላል፡፡
  7. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ተጫራቾች በተገኙበት 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በዛኑ ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የተወዳደሩበትን የእቃ ብዛት ተባዝቶ 2% በባንክ በተመሰከረ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ብቻ መሆን አለባቸው።
  9. ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች በፈለጉት መግዛት ላይ ብቻ መወዳደር ይችላሉ፡፡ አሸናፊ ተጫራች/ተወዳዳሪ/ የውድድሩ ውጤት ከተነገረበት እስከ 5ኛ ቀን ቀርቦ ውል ካልፈረመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ይወረስበታል፡፡
  12. ያሰቀመጥነው ብዛት እንደ አስፈላጊነቱ መጨመር እና መቀነስም ይቻላል፡፡
  13. ተጫራቾች ጨረታው ላይ ባይገኙም ጨረታውን መከፈት አያግድም፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡ ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ ምዕራብ የምትገኘው ሰበታ ከተማ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር /0912245947/01133810035

የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Sebeta Awas District Finance Office, Oromia, seeks to sell 925 Ergendo mobile phones via open tender. Bidders must hold a valid, renewed trade license, be VAT-registered, and provide a supplier certificate. Bids must include a 2% CPO bid security.
Save Tender