የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የ Electromechanical Work System አቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Spare Parts
ሲዳማ ክልል ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት ሎት1. የፅህፈት መሣሪያ (staion-ary) ሎት2.
Procurement of Anti-virus
Procurement Hotel Service at Hawasa
Procurement of Four star Hotel service 2019 at Addis Ababa
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደሩ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም ችግር ለመፍታት በግልፅ ጨረታ መግዛት ለሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም የግል ወይም የመንግስት ድርጅት ወይም አክሲዮን ማህበር አወዳድሮ በሸያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የባለ 600 ሚሊ ሊትር እሽግ ውሃ ግዥ
በደ/ምዕ//ህ/ከ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሎት-1/ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎች ሎት/2-/ የእንስሳት መድሀኒትና የህከምና መገልገያ መሣሪያዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Agricultural Business Company Fence Works - South West Ethiopia Region Tercha Zuriya Woreda
Procurement of Machinery
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር)፣ የፅሕፈት መሣሪያዎች የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የደምብ ልብስ አቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of hotel service at Adama
የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪና ማሽነሪ ናፍታ፣ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በሎት በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ለዉድድር ይጋብዛል፡፡
The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to the procurement for Office maintenance and renovation work of EEU Condominium and rent Offices at Addis Ababa City different Locations by open bidding procedure, National Competitive Bidding (NCB).
Procurement of Tyre For All Shaggar Office 2019
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Light Vehicle spare part Lot 38 RFQ/2019