Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ክልል ምክር ቤት
  • Address Sidama Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline09 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ
  • Bid Securityጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ የተመሰከረ
  • opening dateበ16ኛው ቀን በ8፡00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Ict Equipment'S And Its Accessories , Stationery Materials

ሲዳማ ክልል ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት ሎት1. የፅህፈት መሣሪያ (staion-ary) ሎት2.

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ሲዳማ ክልል ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት ሎት1. የፅህፈት መሣሪያ (staion-ary) ሎት2. ኤሌክትሮኒክስ ሎት3. የጽዳት ዕቃ ሎት4. የሲዳማ ባህል ልብስ ሎት5. የመኪና ኮንፈርት በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች ለተሰማሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ከሆኑ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በሲዳማ ክልል ምክር ቤት በግዥ ክፈ⁄ንብ⁄ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት Ground ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ ከፍለው ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ የተመሰከረ ጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በመመሪያ መሰረት አስፈላጊውን መረጃ በማያያዝ ኦሪጅናልና ኮፒ እና የድርጅቱ ማህተም በማሳረፍ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋት 4፡00-6፡00 ባለው ሰዓት ውስጥ ቢሮአችን ለዚሁ ተግባር ባዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ማስገቢያ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው በ16ኛው ቀን በ8፡00 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰዓት በግዥ /ከፊ/ንብ⁄ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት Ground ቢሮ ቁጥር 9 ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ ለቀጣይ የስራ ቀን ይተላለፋል፡፡
  7. የጨረታው አሸናፍዎች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ቢሮ ድረስ ያቀርባሉ፡፡
  8. ቢሮአችን ጨረታውን አስመልክቶ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት

✨ messages.ai_summary
The Sidama Regional Council seeks suppliers for stationery, electronics, cleaning materials, Sidama cultural clothing, and vehicle comfort items via open tender. Bidders must hold a valid business license and VAT registration, submit original and copy documents sealed and stamped, and deliver awarded goods to the office.
Save Tender