Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
  • Address , Phone: +251911984467
  • Website
  • Deadline07 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300 ብር (የማይመለስ)
  • Bid Security200.000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional)
  • opening dateመስከረም 27/2019 4፡30
  • Categories Spare Parts , Vehicles Rent , Machinery

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ብግጫ/3A/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት 1 እና በሎት 2 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የሎት ቁጥር የጨረታ ዓይነት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ በብር የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን እና ሰዓት የመዝጊያ ቀን የዝጊያ ሰዓት መክፈቻ ሰዓት
1 ሎት1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫ 200.000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል 300 መስከረም 27/2019   4፡00 4፡30
2 ሎት2 የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት 200.000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል 300 መስከረም 27/2019   4፡00 4፡30

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፣ ቲን ቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስከር ወረቀት EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ/ማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡ ጨረታው መስከረም 27/2019 ዓ/ም በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት ይከናወናል፡፡

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤ ስልክ ቁጥር +251-913514061 ፣ +251-911157091 ፣ 0114421312

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Agricultural Works Corporation invites bids for construction equipment spare parts (Lot 1) and transport rental services (Lot 2). Bidders must hold a valid 2018 business license, TIN, VAT registration, EGP supplier certificate, and tax clearance.
Save Tender