Procurement of Tyre
ሎት-21 የዳቦ ማሽኖች የመለዋወጫ
Procurement of Electronics Equipment
ሎት-22 የፅህፈት ዕቃዎች 1
ሎት-23 የፅህፈት ዕቃዎች 2
ሎት-25 የፅዳት ዕቃዎች 2
ሎት-26 የግንባታ ዕቃዎች
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ፣ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Awarding materials /የሽልማት ዕቃዎች
Procurement of Building Construction /Library 2
Procurement for Hotel services
Procurement of vehicle furnishing items
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በወረዳችን ውስጥ ለሚሰራው አዲስ የመንገድ ከሬታ፣ ነባር መንገድ በከፍል እና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በዘርፉ ለተሰማሩ ማሽነሪ አቅራቢዎች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሰረት በሎት አንድ እና በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለመከራየት ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ድጋፍ በዘልሚ መንደር ለሚገነባው አደባባይ፣ ካልቨርት እና የመንገድ አካፋይ ስራ በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Sanitary Items
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/11/01/2019 ተጫራቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ/ኢት/ከ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሸ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ባለ አራት/4/ ኮኮብ ቢሾፍቱ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተለዩ ዕቃዎችን