lot 4 Tsetse fly and trypanosomiasis, chemicals. consumables and medicines (የቆላ ዝንብና የገንዲ መድሃኒት ኬሚካልና አላቂ ዕቃዎች) Description:
procurement of carbon paper &clacer/ክላሴር250
Purchase of Building Maintenance Equipment
Mixer (TRUSOUND PMX1602U Mixer) ጥገና አገልግሎት ግዥ
Procurement for M254 የፕሪንተር ቀለም ከለር Items/EDU
Lot -64 Procurement of all in one laser jet color Printer and Laptop Computer
የጽህፈት መሳሪያዎች ለመወዩ ዋናው ካምፓስ
የማስታወሻ ደብተር እና ስካርፍ
በአሮሚያ ከልል ጤና ቢሮ የነቀምቴ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ ለሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ28/02/2017 በዋለው ችሎት የፍ/ባለእዳ የሆነው ንብረት በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ደደቻ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ስፋቱ 338.72 ካሬ ሜትር ፤ የካርታ ቁጥር 3006/94 የሆነ በፍ/ባለእዳ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምቱ 5.306,997.30 (አምስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከ30/100) በ14/04/2017 ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ግልጽ በሆነ ጨረታ እንዲሸጥ ታዟል፡፡ ስለሆነም ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓ.ም ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ እቃዎች፤ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የውሃ ዕቃዎች የመብራት ዕቃዎች፤ የተለያዩ የግንባታ ጥገና እቃዎች፣ የቢሮ የቢሮ እና የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች እና የተለያዩ አይነት አልባሳትን ማለትም የእስፓርት ልብስ ቱታ ቶርሽን ጫማ፤ ቁምጣ እና ቲሸርት፤ የጀርባ ቦርሳ፤ ትልቁ ፎጣ የሻወር፤ መካከለኛ ፎጣ የራስ የእስፖርት ኮፊያ፤ ፊሽካ ለቶርሽን ጫማ የሚሆን ካልሲ እና ጥቁር ካልሲ ወፍራም ለከስክስ ፎጣ የሚሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Oromia Police College invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency (OPPPDA) invite scaled bids from eligible bidders for the supply and delivery of different types of Different Types of Civil Servant Working Uniforms about 35 (thirty-five) items and the detail is mentioned in bid document.
ቀንና ዓ/ም የሚገልፅ የ2017 ዓ.ም ደረጃውን የጠበቀ አጀንዳ ግዥ
የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍት ግዥ
Purchase of Research Item
ከፍተኛ ድምፅ ያለው ለትምህርት ቤት የሚያገለግል የኤልክትሪክ ደውል/ሳይረን/ ግዥ
Purchase of Electronics ..**
Purchase of Spare Part Vehicle Model 3840731D-68-34-OF 172 Chassis No 98M3840733B355304 (Merchedis Bus)
Purchase Construction Materials