LOT 42 Purchase Requisition of Accessories for Lenovo think system SR630 V2 server
lot 324 Purchase Requisition of spare part
LOT 320 Purchase Requisition Furniture Material
LOT-310 Purchase Requisition of oil food for student
LOT-311 Purchase Requisition food items*
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪና ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእመዣር ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የውሃ ማከማቻ (Water Supply Reservoir) በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
ለባዮ-ቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል አግልግሎት የሚውሉ የላቦራቶሪ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ
Lot 261 Purchaser Requisition of Lap top computer (2nd time)
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አልትራሳውንድ/Ultrasound ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 293 Purchase Requisition of car decor 2nd time*
ሎት 41 ለተማሪዎች ምግብ አግልግሎት የሚውል ዛላ በርበሬ ግዥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት/ለማሰፋት) ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ለ 2018 በጀት ዓመት ግዥ ከዚህ በታች በሎት የተቀመጠውን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የተማሪ መማሪያ መጽሀፍ ህትመት ከቅድመ 1ኛ-8ኛ ክፍል መማሪያ መጽሀፍ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጉራጌ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለጥበቃ አገልግሎት የሚውል የእጅ ባትሪ ግዥ
በማዕከላዊ ኢት/ክል/መንግስት ቴክ/ሙያ/ትም/ ስልጠና ቢሮ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የስልጠና ማቴሪያል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በሚዲያ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ3
ለጽዳት አገልግሎት የሚውል የቁም መወልወያ ግዥ.