Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት
  • Address ሆሣዕና : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 046-5-55-23-47
  • Website
  • Deadline09 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-09 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት/ለማሰፋት) ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር

ዲስትሪክት 002/2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት/ለማሰፋት) ይፈልጋል፡፡

1.      ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን የ2018 ዓ/ም ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.      ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤቨንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና እንድ ኮፒ አርጅናል እና ኮፒ በማያያዝ እና የጨረታ ማስከበርያውንም በተለየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.      ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (እንድ መቶ ብር) በመከፈል ከዲስትሪክቱ የፋይናንስና ሎጅስቲክስ ደጋፊ የሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡

4.      የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነት ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡

5.      ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ማቅረቢያና ተያያዥ ዶክመንቶችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 ድረስ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዚያኑ ቀን 10፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡

6.      ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% የማስያዝ ግዴታ ይኖርበታል፡፡ ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡

7.      በጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ቢድ ቦንድ ለተሸናፈዎች ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል፡፡

8.      አሸናፊው ተጫራች በጨረታ ማሸነፉ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ እስከ 5 (አምስተኛ) ቀን ድረስ ውል ማስከበሪያ እስይዞ ውል የማይፈፅም ከሆነ ያሲያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

9.      ዲስትሪክቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

10.  ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ የዲስትሪክት ፅ/ቤት የስልክ ቁጥር 046-555-23-48-046-555-23-49

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሳዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE