Tender Detail

Tender Details

  • Company በዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
  • Address ዱራሜ ከተማ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 251-919763991
  • Website
  • Deadline13 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-13 00:00:00
  • Categories Medical Equipment And Supplies , Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አልትራሳውንድ/Ultrasound ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ


2ኛ ዙር አልትራሳውንድ /Ultrasound

ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አልትራሳውንድ/Ultrasound ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.     ተጫራቾች ለውድድር ሲቀርቡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

2.     የጨረታ ማስከበሪያ ከመነሻው ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይችላል፤

3.     በህክምና መሳሪያዎችና መገልገያ የሥራ ዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፡፡

4.     የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

5.     ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዱራሜ ጤና አጠበባቅ ጠቢያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 19 በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

6.     አልትራሳውንድ /Ultrasound በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ፖስታውን በሐማር አሽጎ አንድ ኮፒ እና ኦርጂናል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን የአንድን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ በ22ኛ ቀን ልከ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል፤ ሆኖም ግን ዕለቱ የበዓል/እረፍት ቀናት ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በዛው ሰዓት ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎቸቻው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን መ/ቤቱ በአክብሮት ያሳውቃል፡፡

7.     መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡-

251-919763991/251-916276473/251-916574190/251-0786687016

ዱራሜ

በዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ

Save Tender