በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ በቢሾፍቱ ከተማ ለሚገኘው እንስሳት ምርምር እና እርዳታ ማዕከል በ2018 ዓ.ም ለከብቶች መኖነት የሚያገለግሉ የተለያዩ መኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
II Perches of the logistic materials for HDSS
ሳይን ቦርድ ህትመትና መግጠምአገልግሎት ግዥ
ባጅ ኬዝ B4 ከነማንጠልጠያው ግዥ
purchase of plotter ink for Hp
purchase of workshop materials and Equipment
procurement of stationary Assela compass2
Purchase of Laboratory Equipment
Purchase of Chemical Item
Purchase of lap top computer - 16GB RAM, 13th Gen Intel Core i7 processor, and 2TB SSD
የተሽከርካሪ ጎማ 275/70R16 እና ቸርኬ 245/70R16 649 ብሪጅስቶን/ተመጣጣኝ ግዥ
purchase of spare part
በሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ግብር ከፋይ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC በቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC ቲን ቁጥር/TIN No/-0050782677 ቫት ቁጥር /VAT No/ 11313921044 ግብር ባለመከፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ በጎሮ ቄረንሳ ቀበሌ ውስጥ በሆለታ ከተማ መናኸሪያ ጀርባ የሚገኝ የቦታው ስፋት 700 ካሬ ሜትር የካርታ ቁጥር EMMIMH/42/2008 በሊዝ በኢንቨስትመንት ወስዶ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት ከፍቶ ስሰራ ቆይቶ የመንግስት ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት በኦሮሚያ ክልል መንግስት ገቢዎች በአዋጅ ቁጥር 203/2009 አንቀጽ ቁጥር 43 ስልጣን በተሰጠው መሰረት ቦታውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስት ግብር እና ታክስ ማስከፈል ይፈልጋል::
የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት ለህሙማን የሚውል የምግብ አቅርቦት፣ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት እና የጭነት አገልግሎትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ማስፋፈያ ኤጀንሲ ህጋዊ የሙያ ፈቃድ ያላቸውን የሒሣብ መርማሪ ድርጅቶችን (የአዲት ድርጅቶችን) አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
lot4 procurement of cart
ሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ የአውቶማቲክ ቲተር ግዥ በአማሪኛ እና በእንግልዘኛ 2
በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ የግንባታ ስራ ሲከናወን እንደነበር ይታወቃል ሆኖም ግን በአሁኑ ሰዓት ኮንትራክተሩ በውሉ መሰረት የግንባታውን ስራ ባለመፈፀማቸው ወረዳው ውሉን በማቋረጥ ቀሪውን የግንባታ ስራ ግልጽ ጨረታ በማውጣት ግንባታውን ማጠናቀቅ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቶል። በዚሁም መሰረት ማናቸውም በግንባታ ዘርፉ የተሰማራቹ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ድርጅቶች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደንበላ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ክስ አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የካ አባዶ ፕሮጀክት ሳይት 13 የሕንጻ ቁጥር 451፤ የቤት ቁጥር 17 የሆነ በአፈጸጸም ተከሳሽ ፈትለወርቅ ኃይሌ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ስፋቱ 57 ካ.ሜ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት ግልጽ ጨረታ በማካሄድ በመሸጥ በቤቱ ላይ ያለው የባንክ ዕዳ ለባንክ ከተከፈለ በኋላ የሚቀረውን ገንዘብ ለግራ እና ቀኙ ማካፈል ይፈልጋል።
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የዝቋላ ስቲል ሚል ሮሊንግ ፋብሪካ ወደ ሥራ በማስገባት የMaintenance and Revampling ሥራ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡