የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ(ዊዝደም ግቢ)
የማባዥ ማሽን ሪዞ ማስተር እና ቀለም ግዥ(BDU/COBE)
Lot=03 procurement of sanitary item (የፅዳት ዕቃዎች ግዥ )
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ግዥ፣ የአየር ትራንስፖርት የዕቃና ሰነድ የማጓጓዝ አገልግሎት ግዥና የግማሽ ሊትር ውሃ ግዥ በዓመታዊ ውል ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፍ ከተሰማሩ አካላት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች ጠዋት እና ማታ ከቤት ወደ ስራ ቦታ እና ከስራ ቦታ ወደ ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፍ ከተሰማሩ አካላት ማለትም /7 1113/ የንግድ ስራ ፈቃድ የየብስና ተዛማጅ አገልግሎት ሆኖ ሊብሬው ለንግድ የሚውል እና /71112/ የንግድ ስራ ፈቃድ አገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሆኖ ሊብሬው የመኪና ማከራየት የሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የምግብ ቤት ዕቃዎች ግዥ
ለአዲስ አበባ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ belt and radiator TV: bearing: usb cable እና የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች በግልዕ እንዲሁም ተሽከርካሪ እና የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ምርት እና ተረፈ ምርቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዘዞ-ጐንደር እያከናወነ ላለው የመንገድ ግንባታ አንድ (1) ባክ ሎደር መከራየት ይፈልጋል።
EiTEX ኮምፒዩተር እና ተዛማጅ እቃዎች መለዋወጫ
LOT 012 procurement of of medical equipment (ለፓቶሎጂ ት/ክፍል እና ለኩላሊት እጥበት ህክምና ክፍል የሚውል ግዥ)
የአገር ውስጥ ሞራሌ ግዥ በድጋሜ የወጣ (BDU/COBE)
ከ11-14 ሰው የሚጭን ሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት (ቁጥር 6 ግሽ አባይ ግቢ)
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ጎንደር ከተማ ው በመንግስት የስራ ሰዓት መውጫና መግቢያ የሰርቪስ (የትራንስፖርት) አገልግሎት የሚሰጡ 44 ሰው ከዚያ በላይ መያዝ የሚችል የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈ ድርጅት ጋር ውል መያዝ ይፈልጋል፡፡
በዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን የደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኮሚሽኑ ለሚያስገነባቸው ፕሮጀከቶች
The ORDA Ethiopia invites eligible bidders for the supply and deliver of goods mentioned below.
የመሪ ፓፕ በድጋሚ የወጣ ግ ዥ
የአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል - የመኪና እቃ ግዥ በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡