የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ጎንደር ከተማ ው በመንግስት የስራ ሰዓት መውጫና መግቢያ የሰርቪስ (የትራንስፖርት) አገልግሎት የሚሰጡ 44 ሰው ከዚያ በላይ መያዝ የሚችል የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈ ድርጅት ጋር ውል መያዝ ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈስጉ፡-
-
በዘርፉ የሚመለከተውን ህጋዊ የንግድ ፍቃድና አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን ማቅረብ የምትችሉ
-
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀና ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 20 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርገ፤ ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡
-
የጨረታውን አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ እና ማስታወቂያ ላይ ይገኛል፡፡ ጨረታው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከተያያዘው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 058-111-1309/0420
ፋክስ ቁጥር 058-111-20-41 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ::
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ