በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ የጽ/መሳሪያ 8,000 ብር፣ 2ኛ የመኪና እቃ መለዋወጫ 10,000 ብር፣ 3ኛ የእንስሳት መድሃኒት 15,000 ብር 4ኛ የፕሪንተር ቀለም 6,000 በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለድርጅቱ ለተሽከርካሪ እና ማሸነሪ አገልገሎት የሚውል ጎማ፣ ባትሪ እና ዘይት ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት መግዛት ይፈልጋል።
procurement of oil Ministry of Revenue Kombolcha Branch
(6216) የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ 2018 ዓ.ም
procurement Of Printing New ( ልሳነ ትጉሀን )
በአማራ ብ/ክ/መ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዝርዝር ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ትና (በኮንትራት) መያዝ ይፈልጋል፡፡
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሀኪም ግዛው ሆስፒታል የታካሚዎች መብትና ግዴታ የሚገልፅ በታፔላ የተዘጋጀ የህትመት አገልግሎት ግዥ
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በሎት ገልባጭ መኪና ግዥ በሎት-2 የተለያዩ የመስኖ ዕቃዎች በሎት-3 የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያዎች በሎት-4 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን እና በሎት-5 የገልባጭ መኪያ ኪራይ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የህትመት ካርድ/BDU-CMHS/
EMTI BDU)የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች
(EMTI BDU)ግዥ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች
The Amhara National Regional State Water & Energy Bureau now invites Sealed Bids from eligible bidders with work licenses in Water Works Construction (WWC) for the Civil Works Construction, Supply and Installation of Pipes, Fittings and Electro-Mechanical Works for the following water supply projects
The Kombolcha Polytechnic College, East Africa Skill Transformation and Regional Integration Project /EASTRIP/ now invites sealed Bids from eligible Bidders for Welding Machine and Equipment from those having experience under goods procurement
የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀቶችን መገንባት ይፈልጋል::
ALUMINIUM WORK (የሚሞላው ጥቅል ዋጋ ነው)
Procurement of Electric supply (የኤሌክትሪክ ዕቃዎች )
Lot 23 Procurement of EiTEX ካንቫስ ጨርቅ
Lot 22 Procurement of EiTEX ከፋይ ጨርቅ
Lot 21 Procurement of EiTEX Fabric
የተማሪዎች ዶርሚተሪ ፀረ-ተባይ ርጭት