Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security1,000,000
  • opening date2025-09-05 00:00:00
  • Categories Building Materials

የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀቶችን መገንባት ይፈልጋል::


                                                                                  የጨረታ ማስታወቂያ

 የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀቶችን መገንባት ይፈልጋል:: ገዳሙ ከመንፈሳዊ ተግባራት በተጨማሪ በአካባቢው ያለውን ማህበረሰብ የሚጠቅም አገልግሎት የሚሰጡ ግንባታዎችንም አካታለች:: 

  1. ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ሰነዶች ያቀርባሉ:: 

  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ

  •  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/

  • የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሃገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቹ የግብር ግዴታ የተወጣ በመሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል ሚገልፅ የጽሑፍ ማስረጃ (ጊዜ ያላለፈበት መሆን ይኖርበታል) የተ.እ.ታክስ NAT/ ምዝገባ ሰርተፍኬት

  •  ተጫራቾች በታክስ ባለስልጣናት የተመዘገቡ እና የታክስ ማጽጃ ወረቀታቸውን ቅጂዎች ጨምሮ ትክክለኛ ሰነዶችን ማዘጋጀት መቻል አለባቸው:: 

  1. ተጫራቾች ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የግንባታ ሥራን ለማሰራት ቢያንስ GC-5/BC-5 እና ከዛ በላይ ህጋዊ የመተዘገበ ተቋራጭ መሆን አለባቸው:: 

  2. ተጫራቾች የተናጠል ዋጋቸውን እና ጠቅላላ ዋጋቸውን ቫትን ጨምሮ በኢትዮጵያ ብር በግልጽ መግለጽ አለባቸው:: 

  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 1,000,000 1,000,000 በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው የኢንሹራንስ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም:: 008 

  4. ተጫራቾች ጥያቄ ካላቸው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ውስጥ ማሳወቅ ይኖርባቸዋል:: 

  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የቴክኒካል እና ፋይናንሺያን ፕሮፖዛል በሁለት የተለያዩ ማህደሮች በማዘጋጀት ማስገባት ይችላሉ:: 

  6. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በታሸገ ቴክኒካል የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: የቴክኒክ ምዘናውን በተሳካ ሁኔታ ያለፈ ኮንትራክተር ብቻ ለፋይናንስ ያለ ምዘና ግምት ውስጥ ይገባል:: ቴክኒካል ብቁ የሆኑ ተጫራቾች የጨረታ መክፈቻው ዝርዝር መረጃ በመገኛ መረጃዎቻቸው ይነገራቸዋል:: 

  7. ጨረታው ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: 

  8. የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

  9. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከታች በተቀመጠው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ    አድራሻ፡- አዲስ አበባ መገናኛ ሾላ እልፍ ጸጋ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ስልክ - +251938644444/ +251918077957

Save Tender