ጥሬ አተር ግዥ
ምስር ክክ ግዥ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበረገሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው በስሩ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ዕቃዎች ለመግዛት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፉርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት የተጠቃለለ ግዥ ከዚህ በታች በተቀመጡት የጨረታ ሰነድ የሎት ምድበ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurements of laboratory materials Budget Year 2018.
ለምርምር የሚያገለግሉ የላብራቶሪ ኬሚካል እና ቁሳቁሶች ግዥ
Requisition of of barcode printer (ለህክምና አገልገሎት እና ት/ት ጥራት ማሻሻያ ለ EMR system የላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል)
በድጋሜ የወጣ ደብተር እና ሞዴስ ግዥ (በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርስቲው ድጋፍ ለሚማሩ ተማሪዎች
Procurement Of Refreshment ( Research & Collaboration ) 2018
ለተለያዩ ምርምር ስራየሚያገለግል ጫማና ቱታ ፕሮፎርማ ግዥ በድጋሜ
በድጋሜ የወጣ ለምርምር የሚያስፈልግ የመመገቢያ እቃዎች የፕሮፎርማ ግዥ
ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል አገልግሎት የሚውል የማዳበሪያ ከረጢት ግዥ
Procurement Of Spar part ( Transport Service )
ለተማሪዎች መማሪያ ደብተር ፕሮፎርማ ግዥ
ለምርምር ክፍል የሚያገለግሉ ኬንዳና የውሃ ማቆሪያ ፕላስቲክ ፕሮፎርማ ግዥ
LOt-015ለመማር ማስተማረ አገልግሎት የሚውል ኋይት ቦርድና ኤል-ሲዲ ግዥ
የእቃዉ (አገልግሎት)ስም ፀረተባይ መዳኒት እርጭት-፡ አፈፃፀሙ -፡ የተማሪዎች ዶርምተሪ (መኝታ ክፍሎች) -፡ግድግዳ-፡ጣርያ-፡ያልጋ ችፑድ ፊትና ጀርባ-፡የፍርናሽ ፊትና ጀርባ-፡ሎከር -፡በተገቢዉ መርጨት የሚችል፡፡ የሚጠቀም መድሀኒት-፡ ኮን -ፊደንስ 350 ኤስሲ(con-fidence350sc)ንጥረ ነገር ኢሚዳክሎፕሪድ 35%ደብሊሰ/ቪ(activeingredient imidacloprid 35 % w/v)አቅርቦት መድሀኒት -፡መርጫ መሳሪያወች የደህንነት መጠበቂያወች እና የእጁን ችሎ የሚያቀርብና የሚረጭ እና ለቀጣይ 6 ወር ተባይ ቢከሰት ለመርጨት ውል ለመያዝ ፈቃደኛ የሆነ፡፡
ዋናው ግቢ ካፌ አገልግሎት የሚውል ሀንፃ ኪራይ ሴቶች ዶርሚታሪ አካባቢ የሚገኝ ህንፃ ቁጥር 555 ዋናው ግቢ ካፌ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ኪራይ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ጀርባ የሚገኝ ህንፃ ቁጥር 856 ጤና ካምፓስ ላይ ለካፌ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ቁጥር 10 (ግራውንድ ብቻ) ዩኒቨርሲቲው ባወጣው የዋጋ ተመን መሰረት መስራት (አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ ተወዳዳሪዎች ለ3 (ሶስት ዓመት) የሚቆይ ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።