የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ እና ለክላስተር ፐሮጀክቶች መንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራከሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎንደር ከተማ አስ/ግንዘብ መምሪያ ለነ/ከ/አስ/መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሸነሪዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሀርቡ ከተማ የ2018 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች መሰረት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for the procurement of different IT & computer accessories materials
እሊክትሮኒክስ ግዥ
Procurement of MRI Contrast
Procurement of egg (ለሽማኒያሲስ ምርምር እና ህክምና ማእከል አግልግሎት የሚውል እንቁላል)
በጎች ግዥ በፕሮፎርማ 2018
02 ጠጠር
በድጋሜ የወጣ ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል አገልግሎት የሚውል የማዳበሪያ ከረጢት ግዥ2018ዓ.ም
የተለያዩ የህንጻ ቁሳቁስ ጥገና እቃ ግዥ በፕሮፎርማ 2018
procurement of ENT Operating Microscope /CMHS/
ከ19-27 ሰው የሚጭን ኮስትር ወይም አይሱዚ ቅጥቅጥ መኪና ክራይ/ዘንዘለማ ግቢ/
የአመድጉያ የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ግ/ፋ/ን አስቡድን መሪ የበጎች የተመጣጠነ መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የተለያዩ የደን ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለCDHI Project አገልግሎት የሚውል የቢሮ ዕቃዎች ግዥ(Proforma)3nd
Procurements of electric materials budget year 2018
የቃሉ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ደንብ ልብስ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት4 የፅዳት እቃ፣ ሎት 5 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 6 ቋሚ የቢሮ እቃ፣ ሎት 7 መስተንግዶ እና HIV ሚኒስትሪሚንግ ለ2018 በጀት አመት በአዲስ ዘመን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የአጥር ጥቅል ሽቦ ግዥ (Kiot)
የመኪና መለዋወጫ ግዥ (ዊዝደም ግቢ)