በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት ትምህርት ቢሮ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ለኮሌጁ ትምህት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጌዴኦ ልማት ማህበር በዲላ ከተማ ለማሠራት ላቀደው የB+G+7 ህንጻ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
የካፋ ማሀበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመ/ኢ/ከ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በከተማ አስተዳደር በሚገኙ ለፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Nails bal12 mm Nails 10 mm Nailsbal 9 mm Nails 8 mmበድጋሚ ለኬንቾ ሻቻ ት/ቤግንባታ፡፡
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት በመንግሥት ከተበጀተልን መደበኛ በጀት ላይ ለተቋሙ የሚያገለግል በተለያዩ በአምስት ዓይነት ሎቶች የተገለጹትን ዝርዝር በአንድ ዓመት የሚቆይ ከዚህ በታች በሎት 1 /አንድ/ - አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና ዕቃዎች፣ በሎት 2 ሁለት) - የጽዳት ዕቃዎች፣ በሎት 3 /ሦስት/ - የደንብ ልብስ፣ በሎት 4 /አራት/ - የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣ በሎት 5 /አምስት/ - የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በተዘረዘሩት መሠረት በሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዴቻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለቦባ ጐጫ ቀበሌ ሞዴል ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ ለማስገንባት ስለሚፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎችና የጽህፈት መሣሪያ እንዲሁም የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ላፕቶፕ በሎት ከፋፍለው መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሎት 1. የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ በሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በሎት 3. ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች፣ በሎት 4. የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ በሎት 5. የሞተር ሣይክል፣ በሎት 6. የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኤሌክትሪክ ዕቃ ግዥ***
የህንፃ መሳሪያ ዕቃ ግዥ
ሎት-12 ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች
በደ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በወላይታ ዞን ገሱባ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች ሥራ ጉዳይ የሚውል የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያላቸውን ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኤሌትሪክ ዕቃ ግዥ
የመኪና ጥገና ግዥ 4-17433 ማዝዳ ፒካፕ
በድጋሚ የወጣ ለAMIT/AWTI ለዉሃ አቅርቦት ጥገና ፍሳሽ አስተዳደር ለሥራ አገልግሎት የሚዉል የዉሃ ዕቃዎች ግዥ // 28
ሎት-10 የተለያዩ የምርምር ማዕከላት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች እና የእርሻ መሳሪያዎች
Procurement of Stationary Items for Registrar Almunay
Procurement of Research and Laboratory Equipment (ለኩልፎ ካምፓስ ሆርቲካልቸC ዲፓርትመንት)
ሎት-09 ለህክምና አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች