Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ከምባታ ዞን ደምቦያ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916 54 98 84
  • Website
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security20,000.00
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Cloth And Shoes

በመ/ኢ/ከ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በከተማ አስተዳደር በሚገኙ ለፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በማ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደ/ከ/ፋ/ 813/2018 ዓ.ም

በመ/ኢ/ከ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በከተማ አስተዳደር በሚገኙ ለፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1ኛ. ቀስተ ደመና ፍራሽ 1 ሜትር ከ20 በ24 ኢንች የሆነ

2ኛ. ቀስተ ደመና ፍራሽ 1ሜትር ከ50 በ24 ኢንች የሆነ

3ኛ. አዲስ አበባ ፎም ሰን 1ሜትር ከ50 በ24 ኢንች የሆነ

4ኛ. ግሬስ ፎም 1 ሜትር ከ50 በ24 ኢንች የሆነ ፍራሽ

በመሆኑም፡-

1/ የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ሥራ ፈቀድ ያለው::

2/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው::

3/ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው፡፡

4/ የቫት ተመዝጋቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው::

5/ የመንግሥት ግዥ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው::

6/ የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ብር 20,000/ሃያ ሺ ብር ብቻ በካሽ/በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል፡፡

7/ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች እስከ ዳምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል፣ ማንኛውም ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ10(አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ የፍራሾቹን የመሸጫ ዋጋውን እና በጨረታ በማስታወቂያ ላይ የተጠየቁትን መስፈርቶች ጭምር በአንድ ፖስታ በማድረግ/በማሸግ በደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-03 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው በጨረታ ሣጥን እስከ 10ኛው ቀን 4:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ/ታሽጎ በዚያው ቀን 5፡30 ላይ ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣-11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጫራቹ ወይም የተወካዩ ያለመገኘት የጨረታውን የአከፋፈት ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ::

ለበለጠ መረጃ:- 0916549884/0916281389

በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት    

Save Tender