ያገለገሉ 322 የሬንጅ (Bitumen) በርሜሎች ሽያጭ - ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እያሰራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል እንዲሁም የሲሚንቶ ከረጢት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡