ያገለገሉ 322 የሬንጅ (Bitumen) በርሜሎች ሽያጭ - ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ጨረታ ማስታወቂያ
- ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እየሰራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአገልግሎት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች አግባብነት ካለው መንግስት አካል ለ2018ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና ታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት ማሟላት አለባቸው፡፡
- ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ:-
- የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል የሚገኘው በአማራ ብሔራዊ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ በድርጅቱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ካምፕ ውስጥ ነው፡፡
- ተጫራቾች ሲገዙት ያሰቧቸውን እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም በተዘጋጀ C.P.O. ማስያዝ 10,000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የገዟቸውን ንብረቶች የትራንስፖርት ወጪ የማስጫኛና የማውረጃ ወጪ ጨምሮ በራሳቸው የሚሸፍኑ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ያገለገሉ እቃዎቹን ሲገዙ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ C.P.O. ጋር በማያያዝ በስም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት ህንፃ 10ኛ ፎቅ ዋና ስራ አስኪያጅ ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት ህንፃ 10ኛ ፎቅ ዋና ስራ አስኪያጅ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- አንድ ተጫራች ለሁሉም ወይም ከሁለት ለአንዱ ንብረት መወዳደር ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ያገለገሉ እቃዎች ባቀረቡት ነጠላ ዋጋ መሰረት በአጠቃላይ ብዛቱ ተባዝቶ ጠቅላላ ዋጋውን በመክፈል አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው በአስር ቀን ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ሳያደርጉ ቢቀሩ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም
| ተ.ቁ | የንብረቱ አይነት | ብዛት በቁጥር | ነጠላ ዋጋ /ከቫት በፊት/ | ጠቅላላ ዋጋ /ከቫት በፊት/ |
| 1. | የሬንጅ / Bitumen/ በርሜል | 322 | ||
| ጠቅላላ ዋጋ /ከቫት በፊት/ | ||||
| ተ.እ.ታ (15%) | ||||
| ጠቅላላ ዋጋ /ከቫት ጨምሮ/ |
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ሊገኝ ይችላል፡፡
ስልክ፦ 0995028807/0974968888
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
✨ messages.ai_summary
Sale of 322 used bitumen barrels by DMC Construction, located at its road project camp in North Mecha Woreda, West Gojjam, Amhara. Bidders must hold a valid 2018 E.C. business license, TIN, VAT registration, and tax clearance. Buyer covers loading, unloading, and transport costs.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
