የመኪና ማንሻ ኢንትሬከሬን የመስከ ተሽከርካሪ መኪና በአለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ማኀበራችን ኤጀርሣ ነኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ከሬን የመስከ ተሽከርከሪ መኪና በአለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።