Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0932 495903
  • Website
  • Deadline13 Aug 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security10% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ
  • opening dateበ5ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Vehicle

የመኪና ማንሻ ኢንትሬከሬን የመስከ ተሽከርካሪ መኪና በአለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር


በድጋም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ማኅበራችን ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢንትሬከሬን የመስከ ተሽከርካሪ መኪና በአለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተሸከርካሪውን መግዛት የሚፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች ለመሸጥ ይፈልጋል።

  1. ተሽከርካሪው የሚገኝበት አድራሻ አ/አ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ልዩ ቦታው አጅፕ ጀርባ አቶ ኤልያስ በቀለ ጋራዥ/ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡
  2. የተሽከርካሪው ሞዴል 682/N3
  3. የተመረተበት ዘመን ... 1978 Ec
  4. የተሽከርካሪው የዋጋ መነሻ ... 1,950,000.00 ብር
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመኪና መነሻ ዋጋ ተመላሽ የሚሆን 10% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርበታል
  6. ተጫራቾች የሚገዙበትን አጠቃላይ ዋጋ በአሀዝና በፊደል መጻፍ ይኖርበታል፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት አዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ትንሹ መናኸሪያ ቢሮ ቁጥር 64 ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት በ5ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  8. የጨረታው መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  9. አሸናፊው ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ከጨረታው ገንዘብ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊዎቹ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  10. ማኅበሩም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. የጨረታ ሰነድ ከአዲስ ከተማ ከ/ከተማ ትንሹ መናኸሪያ ቢሮ ቁጥር 69 ታገኛላችሁ

ለተጨማሪ መረጃ: 0932495903፥ 0911 3204574፥ 0912 409323

ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/ሕ/ማ/ባ/ማህበር

✨ messages.ai_summary
- Sale by closed tender of one special mobile car-lifting/towing vehicle (model 682/N3, year 1978 EC) in its current condition. - Issued by EdgerSa 1st Level Cooperative Society, Addis Ababa. - Floor price: 1,950,000 birr. Bid bond: 10% of the floor price via a confirmed bank CPO check. - Viewing: Addis Ketema sub-city, behind Ammanuel Church, at Ato Elias Bekele’s garage, from 3:00 to 10:00 in the morning (Ethiopian time). - Submission and opening: on the 5th day from publication at 4:30 in the morning (Ethiopian time).
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender