Tender Detail

Tender Details

  • Company ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0932 495903
  • Website
  • Deadline14 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price1.00
  • Bid Securityየመኪና መነሻ ዋጋ ተመላሽ የሚሆን 10 %
  • opening date2026-07-14 10:30:00
  • Categories Vehicle

ማኀበራችን ኤጀርሣ ነኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ከሬን የመስከ ተሽከርከሪ መኪና በአለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር


የጨረታ ማስታወቂያ


ማኀበራችን ኤጀርሣ ነኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ከሬን የመስከ ተሽከርከሪ መኪና በአለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ተሽከርካሪውን መግዛት የሚፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች ለመሸጥ ይፈልጋል፡

1.
ተሽከርካሪው የሚገኝበት አድራሻ.…. አ/አ አዲስ ከተማ ከ/ከተማ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ልዩ ቦታው አጅፕ ጀርባ አቶ ኤልያስ በቀለ ጋራዥ⁄ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሠዓት መገኘት ማየት ይቻላል።

2.
የተሽከርካሪው ሞዴል ....... 682/N3

3.
የተመረተበት ዘመን .......... 1978 Ec

4.
የተሽከርካሪው የዋጋ መነሻ ...... 2,250,000.00ብር

5.
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመኪና መነሻ ዋጋ ተመላሽ የሚሆን 10 % በባንክበተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርበታል

6.
ተጫራቾች የሚገዙበትን አጠቃላይ ዋጋ በአሀዝና በፊደል መጻፍ ይኖርበታል።

7.
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትንሹ መናኸሪያ ቢሮ ቁጥር 6 ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት በ5ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፣

8.
የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

9,
አሸናፊው ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ከጨረታው ገንዘብ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን _ለተሸናፊዎቹ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡

10.
ማኀበሩም የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

11.
የጨረታ ሰነድ ከአዲስ ከተማ ከ/ከተማ ትንሸ መናኸሪያ ቢሮ ቁጥር 69 ታገኛላችሁ

ለተጨማሪ መረጃ: - 0932 495903: 0911 3204574: 0912 409323


ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር

Save Tender