BID ANNOUNCEMENT FORINVESTIGATIVE AUDITSERVICES - Hope Enterprise
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 750 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡