ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 750 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Hope Enterprises
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡
በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 750 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም አምራች (አቅራቢ) ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን፡፡
አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ 0974-17 66 00 0974-17 66 17
