ድርጅታችን ሠንጋተራ አንድነት ትሬዲንግ አ.ማ ለሚቀጥሉት ሶስት ተከታታይ አመታት ማለትም 2019፣2020 እና 2021 የበጀት አመታት የሂሳብ መዛግብቱንና የፋይናንስ መግለጫዎቹን መርምሮ ሪፖርት የሚያቀርብለት ብቁ የውጪ ኦዲት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ/ማ ባስገነባው ሁለገብ የንግድ ማዕከል ፊት ለፊት በምድር ላይ ባለው ክፍት ቦታ ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት በተጨማሪም ለቢሮ የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ውብ እና ሳቢ በሆነ መልኩ አስውቦ ለመጠቀም ለሚፈልግ ተጫራች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል፡፡