Tender Detail

Tender Details

  • Company Sengatera Traders Union S.C.
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline22 Aug 2026, 12:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-12 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ሠንጋተራ አንድነት ትሬዲንግ አ.ማ ለሚቀጥሉት ሶስት ተከታታይ አመታት ማለትም 2019፣2020 እና 2021 የበጀት አመታት የሂሳብ መዛግብቱንና የፋይናንስ መግለጫዎቹን መርምሮ ሪፖርት የሚያቀርብለት ብቁ የውጪ ኦዲት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።   

Sengatera Traders Union S.C.


የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

(Invitation for External Audit Service)

ድርጅታችን ሠንጋተራ አንድነት ትሬዲንግ አ.ማ ለሚቀጥሉት ሶስት ተከታታይ አመታት ማለትም 2019፣2020 እና 2021 የበጀት አመታት የሂሳብ መዛግብቱንና የፋይናንስ መግለጫዎቹን መርምሮ ሪፖርት የሚያቀርብለት ብቁ የውጪ ኦዲት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሀጋዊ የውጪ የኦዲት አገልግሎት

የሚሰጡ ማህበራት/ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፦

  1. ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡
    • ለበጀት ዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ።
    • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ማረጋገጫ ሰርተፊኬት።
    • ከሂሳብና ኦዲት ቦርድ (AABE) ወይም ከፌዴራል ኦዲተር ዋና መስሪያ ቤት የተሰጠ የታደሰ የሙያ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት።
    • ተመሳሳይ ድርጅቶች ወይም ማህበራት የኦዲት አገልግሎት የሰጡበት የተረጋገጠ ልምድ።
    • የድርጅቱ መግለጫ ( Company Profile) በኦዲት ስራው የሚሰማሩ ባለሙያዎችን ዝርዝር እና የትምህርት ዝግጅት / የስራ ልምድ ።
  2. የጨረታ አቀራረብ ሁኔታ፡
    • ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሠነዶቻቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት አገልግሎት የሚሰጡበትን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT / በፊት ወይም ከተጨማሪ እሴት በኋላ / VAT / መሆኑን በግልጽ በማሳወቅ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
    • ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ ቀናት የጨረታ Wነዳቸውን በማህበሩ ፅ/ቤት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
    • ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
    • አድራሻ፡ ሠንጋተራ ነጋዴዎች ሕብረት ሕንፃ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4FA-026

ስልክ ቁጥር፡ +251920142164

Save Tender