ኦሞ ባንከ (ኢማ) ጂንካ ዲስትሪከት በአዋጅ ቁጥር 97/90 1 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል፡፡
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ፡ኦሞ ባንክ አ.ማ ወልቂጤ ዲስትሪከት በአዋጅ ቁጥር 97/90ዓ/ም፣98/90 ዓ/ም በተሰጠው መሰረት ለብድር መያዣነት በዋስትና በባንኩ ተይዘው እዳቸው ያልተከፈለ እና የመከፈያ ጊዜያቸው ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት በአንድ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡