Tender Detail

Tender Details

  • Company ኦሞ ባንክ አ.ማ
  • Address ደቡብ ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 011-330-0100
  • Website
  • Deadline30 Jun 2026, 9:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security10%
  • opening date2026-06-30 09:30:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ኦሞ ባንከ (ኢማ) ጂንካ ዲስትሪከት በአዋጅ ቁጥር 97/90 1 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል፡፡

ኦሞ ባንክ አ.ማ


የመጀመሪያ ዙር ሐራጅ


ኦሞ ባንከ (ኢማ) ጂንካ ዲስትሪከት በአዋጅ ቁጥር 97/90 1 98/90 እና 1147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል፡፡

ተ/ቁ

የተበዳረው ሥም

የንብረት አስያዥ ሥም

ስጨረታ የቀረበው መያዥያ

አበዳረው ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር

የጨረታው ቀንና ሰዓት

ከተማ/ወራዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካሬ

የንብረት መነሻ ዋጋ ብር

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ታመኔ አክመሶ

አቶ እከመሶ አብኖ

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ጋዜር

 

024/2015

 

267

150,000

23/10/2018 ዓ.ም

 

3:30-4:00

 

2

ጥረት አጣና ማህበር

ወ/ሮ ፋሲካ አዛዮ

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ጋዜር

 

94/2014

 

230

150,000

23/10/2018 ዓ.ም

 

4:00-4:30

 

3

አቶ ዘርሁን ጋንግሲ

አቶ ዘሪሁን ጋንግሲ

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ጋዜር

 

69/2013

 

340

150,000

23/10/2018 ዓ.ም

 

4:30-5:00

 

4

ወ/ሮ ተስፋነሽ ያበል

ወ/ሮ ተስፋነሽ ያበል

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ጋዜር

 

78/2005

 

145

250,000

24/10/2018 ዓ.ም

 

5:00-5:30

 

5

አቶ ቡልማይ ይዝንቶ

አቶ ቡልማይ ይዝንቶ

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ቶልታ

 

36/007/06

 

148

150,000

24/10/2018 ዓ.ም

 

3:30-4:00

 

6

አቶ ስንታየሁ ይመር

አቶ ስንታየሁ ይመር

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ቶልታ

 

403/007/18

 

150

70,000

24/10/2018 ዓ.ም

 

4:00-4:30

 

7

ዝግባ ከብት ድለባ ማህበር

አቶ ደጉ ጉጆ

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ቶልታ

 

823/007/11

 

258.5

170,000

24/10/2018 ዓ.ም

 

4:30-5:00

 

8

አቶ ገ/ስላሴ ማስባይስ

አቶ ገ/ስላሴ ማስባይስ

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ቶልታ

 

175/007/08

 

156

220,000

24/10/2018 ዓ.ም

 

5:00-5:30

 

9

እንደግ እላቂ እቃ ማህበር

አቶ አዳሙ ኤስማይ

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ቶልታ

 

476/07/10

 

150

200,000

24/10/2018 ዓ.ም

 

5:30-6:00

 

10

ሰርቶ መለወጥ ማህበር

አቶ አጀቤ ዶሎ

የመኖሪያ ቤት

 

ደቡብ አሪ

 

ቶልታ

 

294/07/8

 

260

200,000

24/10/2018 ዓ.ም

 

6:00-6:30

 

ማሳሰቢያ ፡-

➢ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንከ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፈት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
➢ ጨረታው በሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፤
➢ ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል ።
➢ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስም።
➢ ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
➢ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
➢ ጨረታውን ያሸነፈው አካል የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ አስፈላጊውን ከፍያ ይፈጽማል።


ኦሞ ባንክ (አ.ማ) ጂንካ ዲስትሪክት

Save Tender