የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ፡ኦሞ ባንክ አ.ማ ወልቂጤ ዲስትሪከት በአዋጅ ቁጥር 97/90ዓ/ም፣98/90 ዓ/ም በተሰጠው መሰረት ለብድር መያዣነት በዋስትና በባንኩ ተይዘው እዳቸው ያልተከፈለ እና የመከፈያ ጊዜያቸው ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት በአንድ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሞ ባንክ አ.ማ
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሞ ባንክ አ.ማ ወልቂጤ ዲስትሪከት በአዋጅ ቁጥር 97/90ዓ/ም፣98/90 ዓ/ም በተሰጠው መሰረት ለብድር መያዣነት በዋስትና በባንኩ ተይዘው እዳቸው ያልተከፈለ እና የመከፈያ ጊዜያቸው ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት
በአንድ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዋስትናው አይነት
|
አድራሻ
|
ስፋት በካ/ሜ
|
የባንኩ ቅርንጫፍ
|
የተበዳሪው ስም
|
የዋሱ ስም
|
ዝ/መ/ዋጋ/በብር
|
የጨረታው ቀን/ቦታ |
|
1 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
አረቅጥ
|
320ካ/ሜ |
አረቅጥ
|
አርሴማ ሸቀጣሸቀጥ |
ሙሉ ኮርንማ |
2,862,184.88
|
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪከት 4፡00 ሰዓት
|
|
2 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
አረቅጥ
|
188ካ/ሜ
|
አረቅጥ
|
ምስጋኑ አወል
|
ዱላት ሰብልጋ |
1,704,806.94
|
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪከት 4፡00 ሰዓት
|
|
3 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
አረቅጥ
|
160ካ/ሜ
|
አረቅጥ
|
አንዳምላክ ገሊ
|
አንዳምላክ ገሊ |
1,131,396.55
|
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪከት 4፡00 ሰዓት
|
|
4 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
አረቅጥ
|
336.5ካ/ሜ
|
አረቅጥ
|
የርሞጀት ካፌ ቤት
|
የርምጆት ዱንዱላ እና አሊ ሙዘየን |
1,019,113.34
|
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪከት 4፡00 ሰዓት
|
|
5 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
አረቅጥ
|
230.65ካ/ሜ
|
አረቅጥ
|
ይሳኮር አርጋ
|
ይሳኮር አርጋ
|
1,019,113.34
|
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪከት 4፡00 ሰዓት
|
|
6 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
አረቅጥ
|
160ካ/ሜ
|
አረቅጥ
|
ባምላክ መካከለኛ ክሊኒክ
|
ሙባሪክ አሜን |
790,973.53
|
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪከት 4፡00 ሰዓት
|
|
7 |
የመኖሪያ ቦታ G+0 |
አረቅጥ
|
224ካ/ሜ
|
አረቅጥ
|
መክብብ ሸምሳዊ ደንቡ |
መክብብ ሸምሳዊ ደንቡ |
2,453.491.76
|
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20 ቀን ኦሞ ባንከ ወልቂጤ ዲስትሪከት 4፡00 ሰዓት
|
የጨረታዉ ደንብ እና ሁኔታዎች
• ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% በመቶ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ከፍያ ማስያዣ ሲ.ፒ.አ. አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ/በጨረታው ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
• የጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ባለ ዕዳዎች/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፤ ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት በኦሞ ባንክ አ.ማ. ወ/ጤ/ዲስ/ት ይደረጋል፤
• የጨረታው አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለበት፤
• ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ዉስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ካለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
• ጨረታውን ለሚያሸንፍ ተጫራች፣ በባንኩ ደንብ እና መመሪያ መሰረት አስፈላጊ ማስረጃዎችን በማሟላት የብድር ሁኔታን በተመለከተ የብድር ዳሬክቶሬትን ማማከር እንዲችል ይደረጋል፤
• የስመ-ንብረት ዝውውር ሁኔታን በተመለከተ ባንኩ ለሚመለከተው አካል አስፈላጊው ማስረጃ እና በገላጭ ደብዳቤዎች ያሳውቃል፤
• ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ፣ ብድሩ ከተከፈለ ጨረታው ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፤
• ለመንግስት የሚከፈሉ አስፈላጊ ክፍያዎች ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ሌሎች ውዝፍ ከፍያዎች በተጫራቹ ይከፈላሉ፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ እና ዝርዝር ሁኔታዎችን በባንኩ ስልከ.ቁ.011-330-0100 ኦሞ ባንከ አ.ማ ወልቂጤ ዲስትሪከት ማግኝት ይቻላል፡፡
ኦሞ ባንክ አ.ማ
