የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት የአላቂ፣ ከፊል ቋሚ እንዲሁም የጽዳት እቃ ጨረታ ማስታወቂያ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የድሬደዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክል ጥገና እና እድሳት አገልግሎት የሚሰጡ ባለጋራዦችን ለአንድ አመት ውል በወጣበት በአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል