Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  • Address , Phone: 0915437850
  • Website
  • Deadline18 Jul 2024, 12:38 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የድሬደዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክል ጥገና እና እድሳት አገልግሎት የሚሰጡ ባለጋራዦችን ለአንድ አመት ውል በወጣበት በአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


የተሸከርካሪ መኪና  እና ሞተር ሳይክል ጥገና እና እድሳት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የድሬደዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን  የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት በባለስልጣን መ/ቤቱ ስራ የሚገኙ

  • የተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክል  ጥገና እና እድሳት አገልግሎት የሚሰጡ ባለጋራዦችን ለአንድ አመት ውል በወጣበት በአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

በመሆኑም፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ስራ የተሠማሩና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድና በመንግስት የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዘግበው የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ 
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ ከትራንስፖርት ባለስልጣን ብቃት ማረጋገጫ ያላቸው 
  4. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሠነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
  5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነዱን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናትየጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነዱን ከፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቀርበው የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ወስደው አስፈላጊውን ዋጋ በግልጽ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን በመግለጽ ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ዋናውና ኮፒውን በአግባቡ አሸገው ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ዉ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሠዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ዕለት ልክ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በሥራ ሂደቱ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል፣
  7. ተጫራቾች ለተሸከርካሪ ጥገና ብር 10,000 እንዲሁም ለሞተር ሳይክል ብር 2000 የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ በጥሬ ገንዘብ በባንክ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እንዲሁም ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም በደብዳቤ በሚሰጥ ዋስትና ከነዚህ አማራጮች በአንዱ በመጠቀም ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  8. መሰሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
  9. ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡-

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ሞባይል-0915437850/0915034952

Save Tender