Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  • Address , Phone: 0915437850
  • Website
  • Deadline23 Jan 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት የአላቂ፣ ከፊል ቋሚ እንዲሁም የጽዳት እቃ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአገር አቀፍ ግልጽ  ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የአላቂ  እና  ከፊል  ቋሚ  እንዲሁም  የጽዳት  እቃ  ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨ/መ/ቁ  ገቢ 010/2017

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት የአላቂ፣ ከፊል ቋሚ እንዲሁም የጽዳት እቃ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአገር አቀፍ ግልጽ  ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ስራ የተሠማሩና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድና በመንግስት የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግበው የምስክር  ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ  ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
  4. ተጫራቶች ለተወዳደሩበት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሠነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት  ድረስ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን  ከፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ  ቀርበው የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መግዛት ትችላላችሁ። አስፈላጊውን ዋጋ በግልጽ ቫትን  ያካተተ መሆን አለመሆኑን በመግለጽ ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏  ሳጥን ዋናውና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይችላሉ።
  6. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ በ16ኛ ቀን  ጠዋት ልክ 3፡30 ሠዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ዕለት ልክ 4፡00 ላይ ተጫራቶች ወይም  ሕጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በሥራ ሂደቱ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል።
  7. ተጫራቶች ለአላቂና ከፊል ቋሚ እቃ ተወዳደሪ ብር 6,000 እንዲሁም ለጽዳት እቃ ተወዳዳሪ ብር 2000 የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ፤ በጥሬ ገንዘብ፤ በባንክ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እንዲሁም ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም በደብዳቤ በሚሰጥ ዋስትና  ከነዚህ አማራጮች በአንዱ በመጠቀም ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱ ጋር ማቅረብ  ይኖርባቸዋል።
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡-

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን

የግዥ ፋይናንስ ንበረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ሞባይል፡- 09 15 034 952/09 13 398 382

 

Save Tender