ድርጅታችን ሰበታ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ተቋም የሂሣብ ስራውን በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የሰበታ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ተቋም የጥበቃ አገልግሎት ለሚሰጥ ብቁ ድርጅት በዝግ ጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ ሥራውን በአገልግሎት ግዥ መስጠት ይፈልጋል፡፡