ድርጅታችን ሰበታ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ተቋም የሂሣብ ስራውን በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Sebeta Agro Industry
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሰበታ አግሮ ኢንዱሰትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ተቋም የሂሣብ ስራውን በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፤ የሚከተለውን ዝርዝር በማሟላት በዚሁ ሥራ የተሠማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች መሣተፍ ይችላሉ፡፡
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያቁጥር (Tin Certificate) ማቅረብ የሚችሉ፣
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ የሥራ ፈቃድ ፣ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት አብራችሁ እንድታስገቡ፣
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አለምገና ሰበታ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋናው óብሪካ በአካል በመቅረብ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ – ስልክ ቁጥራችን 0927-99-53-27
ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ ማህበር(ማማ ወተት)
