የውጭ ኦዲት (External Audit) አገልግሎት ለማስፈጸም
ድርጅታችን ኮሚኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት የተባለው ለ2026 በጀት ዓመት ሕጋዊ ፈቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለውን ኦዲተር አወዳድሮ ሒሳብ ማሰራት ይፈልጋል።