ድርጅታችን ኮሚኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት የተባለው ለ2026 በጀት ዓመት ሕጋዊ ፈቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለውን ኦዲተር አወዳድሮ ሒሳብ ማሰራት ይፈልጋል።
Community Convergent Development (CCD) (ኮሚንቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኮሚኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት የተባለው ለ2026 በጀት ዓመት ሕጋዊ ፈቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለውን ኦዲተር አወዳድሮ ሒሳብ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ ብቃት እና ልምድ ያላቸው ግለሰቦች እና ድርጅቶች የብቃት ማረጋገጫ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ ከጨረታ ማስከበሪያ 200 ብር በአካል በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ጊዳ አያና፣ ምስራቅ ወለጋ፣ ኦሮሚያ ክልል በሚገኘው በአካል ወይም በ E-mail: communityconvergentdevelopment@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለተጨማሪ መረጃ
ስልክ ቁጥር፡- +251939316335/966504199
Email:- communityconvergentdevelopment@gmail.com ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
ኮሚንቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት
