Tender Detail

Tender Details

  • Company Community Convergent Development (CCD) (ኮሚንቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት)
  • Address ጊዳ አያና፣ ምስራቅ ወለጋ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251939316335
  • Websitehttps://ccdorg.et/
  • Deadline22 Aug 2026, 3:28 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ
  • Categories Accounting & Auditing

የውጭ ኦዲት (External Audit) አገልግሎት ለማስፈጸም

Community Convergent Development (CCD) (ኮሚንቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት)


ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

ኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት በ2026 ዓ.ም በሴቶችና ወጣቶች ልማት ፕሮጀክት (Women and Youth Development Project) ላይ የውጭ ኦዲት (External Audit) አገልግሎት ለማስፈጸም ፈቃድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በክፍት ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

የተሳታፊዎች መስፈርቶች

  • በኢትዮጵያ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የኦዲት ድርጅት መሆኑን በልማት ፕሮጀክቶች ኦዲት የተረጋገጠ ልምድ ያለው መሆን።
  • የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) እና ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ ማቅረብ።
  • ብቃት ያላቸው የኦዲት ባለሙያዎችን ማሰማራት የሚችል መሆን።

የጨረታ ሰነድ መላኪያ

የጨረታ ሰነዱ በኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት info@ccdorg.et / communityconvergentdevelopment@gmail.com መላክ ይቻላል።

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ ማመልከቻዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ መላክ አለባቸው።

የጨረታ መክፈቻ

ጨረታው በተወሰነው የመዝጊያ ቀን ከተዘጋ በኋላ በኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት ቢሮ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ፣ የማሻሻል ወይም የመቀየር መብቱን ያስጠብቃል።

ኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት

✨ messages.ai_summary
- Second-round open tender by Community Convergent Development (CCD) for external audit services on the Women and Youth Development Project, located in Addis Ababa. - Eligibility: must be a legally licensed audit firm in Ethiopia with proven experience in development project audits, a valid TIN with current tax clearance, and the ability to deploy qualified audit professionals. - Tender documents are available via the provided CCD email addresses; bids must be submitted within 15 days from the announcement date (posted 2026-08-11), and bid opening will take place after the closing date at CCD’s office.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender