በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ አፈ /ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 11 በአዋሳኝ ምስራቅ ካሳሁን፣ ምዕራብ መንገድ፣ ሰሜን እሸቱ ደቡብ መንገድ የሚያዋስኑት በ205.38 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ ኤልሼፕ ጅምር ቤት መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል፡፡
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 11 ገጠር መንገድ ኮንደሚኒየም ህንፃ ቁጥር 01 የቤት ቁጥር 11 ባለ ሁለት መኝታ ቤት መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል።