Tender Detail

Tender Details

  • Company የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Address ደብረ ማርቆስ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline13 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-13 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 11 ገጠር መንገድ ኮንደሚኒየም ህንፃ ቁጥር 01 የቤት ቁጥር 11 ባለ ሁለት መኝታ ቤት መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል።

የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ አፈ/ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 11 ገጠር መንገድ ኮንደሚኒየም ህንፃ ቁጥር 01 የቤት ቁጥር 11 ባለ ሁለት መኝታ ቤት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 580,193.47 /አምስት መቶ ሰማኒያ ሺህ አንድ መቶ ዘጠና ሶስት ብር ከአርባ ሰባት ሳንቲም/ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ከየካቲት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በአየር ላይ ውሎ ጨረታው መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል። ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን ኮንደሚኒየም ቤት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በመጀመሪያ ደረጃ ጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% በCPO አስይዘው ያስያዙበትን ደረሰኝ ወይም /ሪሲት/ ለሀራጅ ባይ በእለቱ በማስያዝ መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ አሸናፊ መሆኑ እንደታወቀለት ደግሞ የሽያጩን ገንዘብ ጠቅላላ 75% ወዲያውኑ የማስያዝ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ካላስያዙ ግን ለጨረታ ማስፈፀሚያ የወጡ ልዩ ልዩ ወጭዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግስት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን።

 

የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

Save Tender