Tender Detail

Tender Details

  • Company የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Address ደብረ ማርቆስ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline13 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-13 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ አፈ /ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 11 በአዋሳኝ ምስራቅ ካሳሁን፣ ምዕራብ መንገድ፣ ሰሜን እሸቱ ደቡብ መንገድ የሚያዋስኑት በ205.38 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ ኤልሼፕ ጅምር ቤት መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል፡፡

የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ አፈ /ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 11 በአዋሳኝ ምስራቅ ካሳሁን፣ ምዕራብ መንገድ፣ ሰሜን እሸቱ ደቡብ መንገድ የሚያዋስኑት በ205.38 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ ኤልሼፕ ጅምር ቤት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,266,903.25 /አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ስልሳ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሦስት ብር ከሃያ አምስት ሳንቲም/ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ከየካቲት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በአየር ላይ ውሎ ጨረታው መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል፡፡

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን ኤልሼፕ ጅምር ቤት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በመጀመሪያ ደረጃ ጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% በCPO አስይዘው ያስያዙበትን ደረሰኝ ወይም ሪሲት ለሀራጅ ባይ በእለቱ በማስያዝ መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ አሸናፊ መሆኑ እንደታወቀለት ደግሞ የሽያጩን ገንዘብ ጠቅላላ 75% ወዲያውኑ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው ሲሆን ካላስያዙ ግን ለጨረታ ማስፈፀሚያ የወጡ ልዩ ልዩ ወጭዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግሥት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን ።

 

የደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

Save Tender