የአብክመ ጤና ቢሮ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የአብክመ ጤና ቢሮ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ግዥ ለመፈፀም የወጣ ግልፅ ጨረታ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለአገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒከስ፣ ህትመት፣ የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አብክመ ጤና ቢሮ በክልል ስር ለሚገኙ ጤና ተቋማት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።