የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የወሽቅ ካልቨርት፣ የካልቨርት እና የዲች ግንባታ ስራዎችን (ደረጃ 5 እና በላይ GC/RC) በ3 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ።
የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የኮሶል ወንዝ ድልድይ ግንባታ (በዲያቢ መንደር ያለው) እና የኤሲ ወንዝ ድልድይ ግንባታን (ከአቶ ሁሴን መሐመድ ቤት አጠገብ) (ደረጃ 5 እና በላይ GC/RC) በ2 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ።
የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የአማን ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ እና የአማን ቁጥር 1 ቅድመ መደበኛ ሞዴል ት/ቤት ግንባታን (ደረጃ 5 እና በላይ GC/BC) በ2 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ።